Monday, September 5, 2016

ደሴ የንግድ ቤቶች ተዘግተዋል።የቤት ውስጥ መቀመጥ ኣድማው እንደቀጠለ ነው።


ደሴ የንግድ ቤቶች ተዘግተዋል።የቤት ውስጥ መቀመጥ ኣድማው እንደቀጠለ ነው።
#Ethiopia #Amharaprotests #Dessie #CivilDisobedience #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በደሴ ከተማ ኣራዳ እንዲሁም ሼልፍ ተራ የሚገኙ የንግድ ድርጅቶች በሙሉ የተዘጉ ሲሆን አውቶብስ ተራ ኣከባቢ የሚገኙ የንግስድ ድርጅቶች እንዲከፍቱ በኣገዛዙ በመገደድ ላይ መሆናቸው ታውቋል።እስካሁን ባይከፍቱም እናሽገዋለን እንሰብረዋለን የሚሉ የሕወሓት ሆዳም አሽከሮች ሕዝቡን እያዋከቡት ይገኛሉ።#ምንሊክሳልሳዊ
Minilik Salsawi's photo.
Minilik Salsawi's photo.
Minilik Salsawi's photo.
Minilik Salsawi's photo.
Minilik Salsawi's photo.

No comments:

Post a Comment