አዲስ አበባ በጀሞ ፉሪ ህዝበ ሙስሊሙ ድንገተኛ ተቃውሞ አደረገ!የጎንደር ከተማ ሙስሊሞች ተቃውሟቸውን አሰሙ!
ዛሬ ኢድ ሰላት ለይ ህዝበ ሙስሊሙ ቀይ ወረቀት በመያዝና እጁን በማጣመር ታስረናል በማለት ቅፅበታዊ ተቃውሞ ተደረገ ።የጎንደር ከተማ ሙስሊሞች ተቃውሟቸውን አሰሙ!የዘንድሮውን የኢድ አል አድሃ በዓል ለማክበር በጎንደር ከተማ የተሰባሰቡ የሙስሊሙ ማህበረሰብ የዕለቱ የተቃውሞ መልዕክት የሆነውን ቀይ ፊኛ ወደሰማይ ለቀዋል።
ቀይ ፊኛን ወደ ሰማይ መመልቀቁ ጎን ለጎን ህዝቡ እጁን በማጣመር በሃገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች የሚፈጸሙ ግድያዎችን አውግዘዋል:: #MinilikSalsawi

አዲስ አበባ በጀሞ ፉሪ
ቀይ ፊኛን ወደ ሰማይ መመልቀቁ ጎን ለጎን ህዝቡ እጁን በማጣመር በሃገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች የሚፈጸሙ ግድያዎችን አውግዘዋል:: #MinilikSalsawi

የጎንደር ከተማ ሙስሊሞች ተቃውሟቸውን አሰሙ
No comments:
Post a Comment