Monday, September 19, 2016

በባህር ዳርና በጎንደር የስራ ማቆም እና ከቤት ያለመውጣት ኣድማ እየተካሄደ ነው።



Girma G. Kassa's photo.
ባህር ዳር
በአገዛዙ ላይ ተቃዉሞው በ2009 በተጠናከረ መልኩ እየቀጠለ ነው። ሕወሃቶች የሕዥብን ጥያቄ በሃይል ለማፈን እና ለመጨፍለቅ አቅደው ነው እየተንቀሳቀሱ ያሉት።
Girma G. Kassa's photo.
ባህር ዳር
በአዲሱ አመት መግቢያ የተፈጠረውን አንጻራዊ መረጋጋት ለጥቅማቸው በመጠቀም፣ ከሕዝብ ጋር ያላቸው ችግር በቶሎ መፍታትና መረጋጋቱ ዘለቄታዊ እንዲሆን መስራት ሲገባቸው፣ ሰዎቹ ግን ማስተዋል ጎደላቸው። ማሰሩን እና ሕዝብን ማሸበራቸው ቀጠሉበት። ህዝብን እንደገና መተንኮስና ማሸበሩን ተያያዙት።፡ሕዝብ ግን መቂረጡን እና ከኢዝህ በኋላ አሁን ባለው ስርዓት እንደማይገዛ ማረጋገጡን ቀጥሎበታል።
ታላቋ የባህር ዳር ከተማ የስራ ማቆም አድማውን ጀምራለች። ባጃጅና ታክሲዎች ከማሳደሪያ ቤቶች በግዳጅ እንዲወጡ እየተደረገ ሲሆን አባይና ጣና ያሉ ነጋዴዎች እቃቸውን በማውጣት ላይ ናቸው።
ጎንደር
Girma G. Kassa's photo.
ጎንደር
Girma G. Kassa's photo.
ጎንደር
Girma G. Kassa's photo.
ጎንደር


No comments:

Post a Comment