Saturday, September 3, 2016

በቻግኒ ጃዊ ከባድ አማራዊ ተጋድሎ እየተደረገ ነው፡፡

 

በቻግኒ ጃዊ ከባድ አማራዊ ተጋድሎ እየተደረገ ነው፡፡ መብራት የለም፣ ስልክ የለም፣ ኢንተርኔት የለም፡፡ ጉምዝ ውስጥ
የነበረው የወያኔ ጦር በቀጥታ ወደጃዊ ገብቶ ፍጅት እየፈጸመ ነው፡፡ የጃዊ ነዋሪዎች ከአቅማቸው በላይ ስለሆነ ሌላው አማራ
በሚችለው ሁሉ ያግዘን ሲሉ አቤት ብለዋል፡፡

በተያያዘ ዜና በደቡብ ክልል በሐመር ወረዳ ከፋተኛ ጦርነት መንግስት ወታደር እና በህዝብ አየተደረገ እንደሆነ በስልክ የደረሠ መረጃ እና : በኮንሶ ወረዳ ያለአግባብ በሠገን ዞን መካተቱን የአካባቢው ማህበረሠብ ተቃውሞ ሲያሠማ መቆየቱ ሠሚ ባለመኖሩ ሁለም የመንግስት መዋቅር ፈርሷል ማለት የሚቻልበት ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡
በሞያሌ አካባቢ ኦሮሚያ ክልል ተልተሌን ጨምሮ ጦርነት አለ፡፡
13681996_10205098843029317_1398684269_o
 

No comments:

Post a Comment