Sunday, September 4, 2016

ደምበኞች ገንዘባቸውን ከባንኮች ለማውጣት ተሰልፈዋል

   


አርብና ቅዳሜ በተለያዩ ከተሞች ህዝቡ ገንዘቡን ለማውጣት ተሰልፎ ታይቷል። ነገር ግን ከብዙዎቹ ባንኮች ወያኔ ገንዘቡን ዘርፎ ወደትግራይ በማሸሹ ካዝናችው ባዶ ሆኗል። በዚህም ምክንያት ገንዘባቸውን ማውጣት ያልቻሉት ደምበኞች ምሬታቸውን እያሰሙ ይገኛሉ። ገንዘብዎትን እንዳያጡ ከፈለጉ በአስቸኳይ ከሚከተሉት ባንኮች ያውጡ። ብሔራዊ ባንክ፣ ወጋገን ባንክ፣ ዳሸን ባንክ፣ አማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም፣ ኦሮሚያ ብድርና ቁጠባ ተቋም፣ ደቡብ ብድርና ቁጠባ ተቋም።
Run on Ethiopian banks following months of civil unrest in Oromia and Amara regions of Ethiopia

No comments:

Post a Comment