Monday, September 5, 2016

በየክፍለሃገሩ ባንኮች እየተዘጉ አገልግሎት መስጠት በማቆም ላይ ናቸው



በየክፍለሃገሩ ባንኮች እየተዘጉ አገልግሎት መስጠት በማቆም ላይ ናቸው።
የወቅቱን የሕዝብን ንቅናቄ ተከትሎ የሕወሓት መሪዎች የሕዝብ ገንዘብ በማሸሽ ላይ መሰማራታቸውን ሕዝቡ ስለነቃ ገንዘቡን ከባንክ በማውጣት ላይ ይገኛል።ከዚህ ጋር በተያያዘ ባንኮች በካዝናቸው ገንዘብ ስላሌለ ሕዝቡን ማስተናገድ ባለመቻላቸው እየዘጉ መሆኑ ታውቃል፤ በዛሬው እለት በነቀምት በደንቢ ዶሎ ባንክ ተዘግቶ ሕዝቡ በር ላይ ተሰልፎ በምስሉ ይታያል። Minilik Salsawi
Minilik Salsawi - mereja.com's photo.
Minilik Salsawi - mereja.com's photo.

No comments:

Post a Comment