Saturday, September 3, 2016

የደሴ ሕዝብ የቤት ውስጥ አድማውን በዋዜማው በይፋ ጀምሯል።

የደሴ ሕዝብ የቤት ውስጥ አድማውን በዋዜማው በይፋ ጀምሯል።


የደሴ ሕዝብ የቤት ውስጥ አድማውን በዋዜማው በይፋ ጀምሯል።  ደሴ አሀዱ አለች ለጨቁዋኞች የማይንበረከከው ያ ኩሩ ህዝብ የሞት ፍርድ ቢታወጅበትም በግፍ የፈሰሰውን የወገኖቹ ደም ሊያሰብ ቤቱ ከተመ::ከዚሁ ጋር በተያያዘ የደሴን ሕዝብ የቤት ውስጥ ኣድማ ለማደናቀፍ የወያኔ ካድሬዎች በየቤቱ እየዞሩ በነገው ሰኞ እለት የጽዳትና የልማት ስራ ስላለ እንድትወጡ በማለት ሲያስገዹ ቢውሉም የሚሰማቸው ኣላገኙም። በስፋት በደሴ ፒያሳ ክፍለ ከተማ ሳላይሽ ክፍለ ከተማ በመዞር መዋላቸውን ነዋሪዎች ተናግረዋል። የደሴ ሕዝብ ግን ፊት እንደነሳቸው ለማወቅ የተቻለ ሲሆን ካድሬዎቹ ነገ በልማት ስራ ላይ ሕዝቡ ዋለ ብለው ለመዋሸት እንዲያመቻቸው የቲቪ ቀረጻ ለማካሄድ መዘጋጀታቸው ምንጮቹ ጨምረው ተናግረዋል። #ምንልክሳልሳዊ
Image may contain: text and outdoor

No comments:

Post a Comment