Monday, September 5, 2016

አረበኞች ግንቦት 7ዝግችታቸውን በሚገባ ጨርሰው በቅርብ ቀን ጦርነት እደሚጀምሩ የውስ አዋቂዎች ገለጹ።

አረበኞች ግንቦት 7 ዝግችታቸውን በሚገባ ጨርሰው በቅርብ ቀን ጦርነት እደሚጀምሩ የውስ አዋቂዎች ገለጹ። ጦርነቱም መራር እና ከባድ አንደሚሆን ይጠበቃል ብለዋል። ይሄም ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ወያኔን ከስር ነቅሎ ለመጣል በቂ ዝግጅት ተደርጓል ብለዋል ። ከአየር ሀይል እስከ ምድር ሀይል የጦ መሳሪያ ባለቤትና በቂ የሰው ሀይል የጦር መኮንኖች ይገኙበታል ።
ድል ለጭቁኑ ህዝብ
ወያኔ ጉድሽ ፈላ

No comments:

Post a Comment