Tuesday, September 20, 2016

ሎስ አንጀለስ ከተማ የወያኔ ቆንስላ ጽ/ቤትን ኢትዮጵያውያን ለ45 ደቂቃዎች ያህል በቁጥጥር ሰር አዋሉት ።



በአሜሪካን ካሊፎርኒያ ስቴት ሎስ አንጀለስ ከተማ ባለው የወያኔ  አገዛዝ ቆንስላ ጽ/ቤት ኢትዮጵያውያን ለ45 ደቂቃዎች ያህል በቁጥጥር ሰር  አዋሉት ።

በቆንስላ ጽ/ቤቱ የወያኔ አርማ ያለበት ሰንደቅ ዓላማ ወርዶ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ተቀባይነት ያለው ሰንደቅ ዓላማ እንዲውለበለበ ተደርጓል ። በሕወሓት ትእዛዝ ግፍ የተገደሉ ኢትዮጵያውያን ምስሎች በጽ/ቤቱ ውስጥ ተበትነዋል።

No comments:

Post a Comment