Wednesday, September 14, 2016

በቂሊንጦ እስረኞችን ለመጠየቅ ከአምስት ደቂቃ ያነሰ ጊዜ እንደተሰጣቸ ቤተሰቦች ገለጹ



ባለፈው ሳምንት የእሳት ቃጠሎ ተከስቶበት በነበረው ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የሚገኙ ታሳሪዎች ከቅዳሜ ጀምሮ የሄዱ ጠያቂ ቤተሰቦች ከአምስት ደቂቃ ባነሰ ጊዜ ብቻ እንዲያዩዋቸው መደረጉን እንዲሁም አንዳንዶቹ ማነጋገር ጭምር እንደተከለከሉ ለአሜሪካ ድምፅ ገለጹ።

የፌደራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው ተሰማ ስለጉዳዩ የሚያውቁት ነገር እንደሌለ ተናግረዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
Audio Player
ቂሊንጦ ማረምያ ቤት በእሳት ቃጠሎ ወቅት

No comments:

Post a Comment