Nahome Girma
Saturday, November 5, 2016
ቴድሮስ ኣድሃኖም ለኣለም የጤና ድርጅት ለመወዳደር በመቶ ሺህ ዶላሮች ለሕዝብ ግንኙነት ስራ የኣሜሪካንን ድርጅት ቀጥረዋል
ካለእውቀት ስኬትን የሚመኘው ቴድሮስ ኣድሃኖም ለኣለም የጤና ድርጅት ለመወዳደር በመቶ ሺህ ዶላሮች ለሕዝብ ግንኙነት ስራ የኣሜሪካንን ድርጅት ቀጥረዋል።
በራሱ የማይተማመነው ያልተሟላ የትምህርትና የስራ ማስረጃ በመያዝ የሃሰት ፕረዘንቴሽን ያቀረበው ቴድሮስ ኣድሃኖም ለኣለም የጤና ድርጅት ለመወዳደር ለዘመቻቸው በመቶ ሺዎች ገንዘብ በመመደብ መቀመጫው ኣሜሪካ ያደረገ የሕዝብ ግንኙነትና ቅስቀሳ ስራ የሚሰራ ድርጅት ቀጥረዋል ሲል ኣንድ የኣውሮፓ ሚዲያ ኣጋለጠ።
http://mereja.com/network/post/313/tedros-adhanom-the-incompetent-ethiopia-n-tplf-candidate-for-who
No comments:
Post a Comment
Newer Post
Older Post
Home
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment