Monday, August 8, 2016

በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ ቀጥሏል። የወያኔ ኣገዛዝ ሊወድቅ ኣዘምሟል።



በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ ቀጥሏል። የወያኔ ኣገዛዝ ሊወድቅ ኣዘምሟል።
Minilik Salsawi's photo.
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎ ‪#‎FreedomDemonstration‬
በኦሮሚያ ክልል በሸዋ ሰንዳፋ ኢንጪኒ ጫንጮ ሆለታ ኮፈሌ ኣወዳይ ኣርሲ ገደብ ኣሳሳ ነገሌ ከተማ በዴራ ኣርሲ በጢዮ በቆቦ በጂማ ኒኡኖ በወለቃ ከለሜ ዳንቢ ዶሎ በደደር እና በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች ተቃውሞ እየተደረገ እንደሆነ የሚወጡ ዘገባዎች ይጠቁማሉ።
Minilik Salsawi's photo.



No comments:

Post a Comment