Friday, August 26, 2016

የፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ መፅሃፍ በህውሃቶች እየተሰበሰበ እየተወሰደ እና አዟሪዎችም እየታሰሩ ነው



 የሃያ ኣምስት ኣመታት የጎሳ ፖለቲካቸው በሕዝብ ኣንድነት የተናደባቸው ሕወሓቶች `የኦሮሞና ኣማራ እውነተኛ የዘር ምንጭ `የሚለው የፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ኣዲስ መጽሃፍት በሕወሓቶች ከገበያ እየተሰበሰበ ሲሆን መጽሃፍ ኣዟሪዎችም እየታሰሩ ይገኛሉ። VOA Amharic ቪኦኤ አሁን አዲስ አበባ የሚገኙ መፅሃፍት ሻጮችን አናግሮ የፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ መፅሃፍ በህውሃቶች እየተሰበሰበ እየተወሰደ እና አዟሪዎችም እየታሰሩ እንደሆነ በሰራው ዘገባ ገልፇል።የሕዝብ ኣንድነት ፍቅር ሰላም ለሕወሓት ነቀርሳ ነው።#MinilikSalsawi
Image result for professor fikre tolossa new book

No comments:

Post a Comment