Tuesday, August 9, 2016

አቶ ገዱ አንድአርጋቸው ከሥልጣን ወረዱ!!

አቶ ገዱ አንድአርጋቸው ከሥልጣን ወረዱ!!
ዳንኤል ብርሃነ ጨምሮ አንዳንድ ኮካዎች በሰበር ዜና መልክ እንዳተቱት ከሆነ የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ የክልሉ ፕሬዚዳንት የሆኑትን ገዱ አንዳርጋቸውን በማንሳት የክልሉን ህዝብ ከዚህ በፊት ሙልጭ አድርገው የሰደቡትን አቶ አለምነህን፡ሰይሟል።
የገዱ፡መነሳት በባህርዳር፣በጎንደርና በተለያዩ ከተሞች ከተነሳው የህዝብ ተቃውሞ ጋር የተያያዘ ነው ።
ገዱ የህዝብ ተቃውሞን መቆጣጠር አልቻሉም የሚል ክስ ቀርቦባቸዋል ።
የገዱ፡መነሳት በአማራ ክልል ተቃውሞ ላነሳው ህዝብ እንደ ትልቅ ድል የሚቆጠር ይሆናል ።የህዝብ ድጋፍ እያገኙ የመጡት ገዱ በብአዴንና በክልሉ ታጣቂዎች ዘንድ የሚኖራቸው ድጋፍ የተጀመረውን ትግል ከፍ ሊያደርገውና በኢህአዴግ ውስጥም ከፍተኛ መሰነጣጠቅ ሊፈጥር ይችላል ።
Image

No comments:

Post a Comment