Friday, August 19, 2016

በመጭው እሁድ ነሐሴ 15 በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይ ታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ



14051805_1175688085821721_3233194649978257902_nበመጭው እሁድ ነሐሴ 15 በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይ ለሚደረገው ታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ “ነሐሴ 15 መስቀል አደባባይ እንገናኝ።” የሚሉ የሰልፍ ጥሪ ቀይ ካርዶች በየቦታው እየተሰራጩ ይገኛሉ። እርሶም መረጃውን ሼር በማድረግ ላልሰሙ ሁሉ ያሰሙ። ቀይ ካርድ ለራሶና ለወዳጅ ዘመዶት በማሰራጨት የዚህ

No comments:

Post a Comment