Friday, August 19, 2016

በትግሬዎች ቁጥጥር ያለው የኢትዮጵያ መንግስት ሞቱ ተቃርቧል – ስትራትፎር



በትግሬዎች ቁጥጥር ያለው የኢትዮጵያ መንግስት ሞቱ ተቃርቧል – ስትራትፎር
Ethiopia’s Tigray-dominated government may not be able to sustain its hold on power for much long – Stratfor
———————————-
ከአሜሪካ ወታደራዊ የጸጥታ ደህንነት እና ስለላ ተቋማት ጋር እጅና ጓንት ሆኖ የሚሰራውና አካባቢያዊ ፖለቲካን እያጠና መፃኢ ክስተቶችን የሚተነብየው ስትራትፎር “በትግሬዎች ቁጥጥር ያለው የኢትዮጵያ መንግስት ለረጅም ጊዜ አይዘልቅም, የኦሮሞና አማራ ሕዝባዊ ንቅናቄ የሀገሪቱን የወደፊት እጣፈንታ ይቀይረዋል” እያለ ነው::
The Oromo and Amhara protest movements could change the course of Ethiopia’s future
ስትራትፎር በአሜሪካ የቀድሞ የስለላና ደህንነት ሰዎች የተዋቀረ ሲሆን የሀገራትን ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎች በቅርበት እየተከታተለ ያጠናል::

https://www.stratfor.com/analysis/muffled-insurrection-ethiopia


No comments:

Post a Comment