Tuesday, August 23, 2016

ባህርዳር የቤት ውስጥ አመፅና የስራ ማቆም አድማ ቀጥሏል



ባህር ዳር ከተማ የቤት ውስጥ አመፁን እና የስራ ማቆም አድማውን በተሳካ ሁኔታ ለሁለተኛ ቀን እያስኬደችው ነው።ዛሬ ይሄን የስራ ማቆም አድማ ተላልፎ የተገኘ አንዳ ባጃጅን ወርውረው አባይ ወንዝ ውስጥ ገፍተው ጨምረውታል ።በባህርዳርና አካባቢው ህዝብ የቤት ውስጥ አመፅና የስራ ማቆም አድማ ግራ የተጋባውና የጨነቀው የክልሉ መንግስት በአማራ FM ጣቢያ ” ከቤት ውስጥ ውጡ ። ወደ ስራችሁም ግቡ ካለበለዚያ ትቀጣላችሁ! ” እያለ በተደጋጋሚ በመጮህ ላይ ይገኛል። MINILIK SALSAWI






No comments:

Post a Comment