የወያኔው አገዛዝ ላልተወሰነ ጊዜ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን ሊዘጋ ነው!!!
… ግፈኛውን የውያኔን ሥርዓት አልሸከምም ያለው የኢትዮጵያ ህዝብ በአማራ እና በኦሮሞ ህዝብ ፊውታራሪነት ትግሉን ከቀጠለ ዓመታት ሊቆጠሩ ነው። ይህ ግፈኛ ሥርዓት በቢሸፍቱ የእሬቻ በዓል በማክበር ላይ በነበሩ ወገኖቻችን ላይ በፈፀመው ጭፍጨፋ የመጭረሻውን ቀይ ካርድ ሊመዝ ችሏል። ይህ እኩይ ተግባር ያስቆጣው ህዝብ

No comments:
Post a Comment