የኣውሮፓ ፓርላማ ፕሬዚዳንት የዶክተር መረራ ጉዲና ጉዳይን በተመለከተ ማብራሪያ እንዲሰጣቸው ጠየቁ። ፕረዚደንቱ በይፋ በላኩት ደብዳቤ ሕወሓት ዶክተር መረራን ያሰረበትን ሕጋዊ መሰረት በግልጽ እንዲያስቀምጥ የጠየቁ ሲሆን የ አውሮፓ ሕብረት የዲሞክራሲ ቤት ነው ያሉት ማርቲን ማንኛውም የመንግስት የተቃዋሚ ፓርቲ ይሁን ሌላም ድርጅትና ግለስብ ወደ ፓርላማው መጥቶ ድምጹን የማሰማት መብት አለው ብለዋል። http://mereja.com/network/post/556/eu-parliament-writes-to-ethiopian-president-over-detained-oromo


No comments:
Post a Comment