Nahome Girma
Monday, October 3, 2016
መቂ፣ ዝዋይ እና ሻሸመኔ ከባድ ተቃውሞ ተቀስቅሷል።
ኢሬቻን ለማክበር የተጓዙ ሰላማዊ ዜጎች ላይ የደረሰው እልቂት ከተሰማ አንስቶ መቂ፣ ዝዋይ እና ሻሸመኔ ከባድ ተቃውሞ ተቀስቅሷል። ከትላንት ምሽት አንስቶ መንገዶች በተደጋጋሚ እየተዘጉ ነው። ተሽከርካሪዎች እየተቃጠሉ ነው። ህዝብ ወደ ጎዳና ወጥቶ ቁጣውን በምሬት እየገለፀ ነው ።
#
MinilikSalsawi
No comments:
Post a Comment
‹
›
Home
View web version
No comments:
Post a Comment