Nahome Girma
Friday, December 22, 2017
የኦሮምያ ክልል በአ/ አ ከተማ ላይ ያለውን ልዩ ጥቅም በሚመለከት ለህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የቀረበው ረቂቅ አዋጅ በኦህዴድ አባላት ተቃውሞ ምክንያት ለሌላ ጊዜ ተዛወረ።
›
የኦሮምያ ክልል በአ/ አ ከተማ ላይ ያለውን ልዩ ጥቅም በሚመለከት ለህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ የህዝብ አስተያየት ለማሰባሰብ በዛሬው ዕለት የተጠራው ስብሰባ በዋንኛነት በኦህዴድ አባላት ተቃውሞ ምክ...
የኢትዮጵያውያን ህይወት ዋጋ ምን ያህል ወርዷል? – ከአንተነህ መርዕድ source zhabesha
›
በእግዚአብሄር አምሳል የተፈጠረ ሰው ህይወት ክቡር ነው። ከዚያም አልፎ ህይወት ያለውን ነገር ሁሉ በከንቱ አለማጥፋት በተፈጥሮ ህሊናችን ውስጥ ህግ ሆኖ ስለተቀመጠም ነው የሰው ብቻ ሳይሆን የሌላም ፍጥረት ህይወቱ አለአግባብ...
Monday, December 18, 2017
የሶማሌ ክልል ር/መስተዳድር ለተፈናቃዮች ያደረጉት ጥሪ Deutsche Welle (DW) amharic news
›
በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች ከወራት በፊት አንስቶ ግጭት ተከስቶ እንደነበር ይታወሳል። በሁለቱ ክልሎች መካከል ያለው ወሰን በትክክል ባለመለታየቱ በተነሳው ግጭት በሁለቱም ክልሎች በመቶዎች የሚገመቱ ሰ...
አበራ የማነአብ – ከመኢሶን እስከ 17 የወያኔ እስር ቤት ስቃይ | አሁንስ? | ያልተነገሩ ታሪኮችን የያዘ ልዩ ቃለምልልስ – አያምልጥዎ source zhabesha
›
e l hare አበራ የማነአብ – ከመኢሶን እስከ 17 የወያኔ እስር ቤት ስቃይ | አሁንስ? | ያልተነገሩ ታሪኮችን የያዘ ልዩ ቃለምልልስ – አያምልጥዎ
Monday, November 20, 2017
የአርበኞች ግንቦት 7 አመራር አቶ ነአምን ዘለቀ ከአዲሱ የወያኔ የጸጥታ ዕቅድ ጀርባ ያለውን ሴራ አጋለጡ (ሊታይ የሚገባው) source zehabesha
›
(ዘ-ሐበሻ) የአርበኞች ግንቦት 7 አመራር የሆኑት አቶ ነአምን ዘለቀ ሰሞኑን በተለያዩ ሚዲያዎች ሾልኮ በመውጣት ለሕዝብ ስለደረሰው ከአዲሱ የወያኔ የጸጥታ ዕቅድ ሰነድ ጀርባ ያለውን ሴራ አጋለጡ:: የድርጅታቸው የውጭ ጉዳይ...
ጎንደር በሚገኙት የወያኔ ባለስልጣናት ላይ ጥቃት ተሰነዘረ | አዘዞ ወታደራዊ ካምፕ እና ኤርፖርት መስመር ታምሷል! source zehabesha
›
ለጥቃቱ በህቡእ የቆየ ድርጅት ሃላፊነት ወስዷል! ሙሉነህ ዮሐንስ ቅዳሜ ህዳር 9 2010 እኩለ ሌሊት ሲሆን ጎንደር አዘዞ ውስጥ በተመሳሳይ ሰአት በሁለት ቦታ በወያኔ ላይ እርምጃ መውሰዱን በህቡ ስንቀሳቀስ ቆይቻለሁ ያለ ...
Wednesday, November 15, 2017
የሶማሌ ክልል ልዩ ኃይል በኦሮሚያ ጥቃት መፈጸሙ ተገለጸ source zehabsha
›
የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ልዩ ኃይል ትላንት በኦሮሚያ ውስጥ ጥቃት መፈጸሙ ተገለጸ፡፡ ጥቃቱ የተፈጸመው በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ጉጂ ዞን ሊበን ወረዳ ውስጥ መሆኑን ነዋሪዎች ገልጸዋል፡፡ በጥቃቱም ሰባት ሰዎች የተገደሉ ሲሆን፣...
›
Home
View web version