Nahome Girma
Friday, September 9, 2016
በኒውዚላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ
ዛሬ በኒውዚላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የህወሃት ዘረኛ አገዛዝ በህዝባችን ላይ የሚፈጽመውን ግድያ አፈና እስራት በአጠቃላይ በህዝባችን ላይ የሚያደርሰውን ሰቆቃ በመቃወም ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ
No comments:
Post a Comment
‹
›
Home
View web version
No comments:
Post a Comment